መዝሙር 87:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በጨለማና በሞት ጥላ ውስጥ፥ በታችኛው ጕድጓድ አስቀመጡኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እግዚአብሔር ሕዝቡን ሲመዘግብ፣ “ይህ ሰው የተወለደው በዚያ ነው” ብሎ ይጽፋል። ሴላ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጌታ እያለ ሕዝቦችን ይመዘግባል። “እገሌ በውስጥዋ ተወለደ” እያለ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እግዚአብሔር ሕዝቦችን ሁሉ ይመዘግባል፤ እያንዳንዱንም “በጽዮን የተወለደ” ብሎ ይጠራዋል። 参见章节 |