መዝሙር 87:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ጸሎቴ ወደ ፊትህ ትግባ፥ ጆሮህንም ወደ ልመናዬ አዘንብል፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እግዚአብሔር ከያዕቆብ ማደሪያዎች ሁሉ ይልቅ፣ የጽዮንን ደጆች ይወድዳል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከያዕቆብ ድንኳኖች ይልቅ፥ ጌታ የጽዮንን ደጆች ይወድዳቸዋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እግዚአብሔር ከእስራኤል መኖሪያዎች ሁሉ ይልቅ የጽዮንን ደጆች ይወዳል። 参见章节 |