መዝሙር 87:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የድኅነቴ አምላክ እግዚአብሔር፥ በቀንና በሌሊት በፊትህ ጮኽሁ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 መሠረቱን በተቀደሱ ተራሮች አቆመ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የቆሬ ልጆች የምስጋና መዝሙር። መሠረቶቹ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔር ከተማውን በተቀደሰው ተራራ ላይ መሠረተ። 参见章节 |