መዝሙር 86:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በአንቺ የሚኖሩ ሁሉ ደስ እንደሚላቸው ይነግራቸዋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 አንተ ስለምትመልስልኝ፣ በመከራዬ ቀን ወደ አንተ እጣራለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ትመልስልኛለህና በመከራዬ ቀን ወደ አንተ እጠራለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 አንተ ለጸሎቴ መልስ ስለምትሰጥ በመከራ ጊዜ ወደ አንተ እጮኻለሁ። 参见章节 |