መዝሙር 82:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የኤዶምያስ ወገኖች፥ እስማኤላውያንም፥ ሞዓባውያንም፥ አጋራውያንም፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 “እኔም፤ ‘እናንተ አማልክት ናችሁ፤ ሁላችሁም የልዑል ልጆች ናችሁ’ አልሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እኔ ግን፦ አማልክት ናችሁ፥ ሁላችሁም የልዑል ልጆች ናችሁ አልሁ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ‘እናንተ አማልክት ናችሁ፤ ሁላችሁም የልዑል እግዚአብሔር ልጆች ናችሁ’ አልኩ። 参见章节 |