መዝሙር 82:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እነሆ፥ ጠላቶችህ ጮኸዋልና፥ ጠላቶችህም ራሳቸውን አንሥተዋልና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 “ፍትሕን የምታጓድሉት እስከ መቼ ነው? ለክፉዎች የምታደሉትስ እስከ መቼ ነው? ሴላ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 እስከ መቼ ሐሰትን ትፈርዳላችሁ? እስከ መቼስ ለክፉዎች ታደላላችሁ? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 “እስከ መቼ ትክክል ያልሆነ ፍርድ ትፈርዳላችሁ? እስከ መቼ ለክፉዎች ታዳላላችሁ? 参见章节 |