መዝሙር 80:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በመከራህ ጊዜ ጠራኸኝ፥ አዳንሁህም፥ በተሰወረ ዐውሎም መለስሁልህ፥ በክርክር ውኃ ዘንድም ፈተንሁህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የሰራዊት አምላክ ሆይ፤ መልሰን፤ እንድንም ዘንድ፣ ፊትህን አብራልን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ለጎረቤቶቻችን መከራከርያ አደረግኸን፥ ጠላቶቻችንም ይሣለቁብናል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 የሠራዊት አምላክ ሆይ! ከተሰደድንበት መልሰን! እንድንድን ምሕረትህን አሳየን። 参见章节 |