መዝሙር 80:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ከስንዴም ስብ አበላቸው፥ ከዓለቱም ማር አጠገባቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 እርሷም በእሳት ተቃጥላለች፤ የግንባርህ ተግሣጽ ያጠፋቸዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ቀኝህ እጅህ የተከለውን፥ ለራስህ ያጸናኸውን ልጅ ጠብቅ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ጠላቶች ቈራርጠው በእሳት አቃጥለዋታል፤ በቊጣህ ተመልከታቸው፤ አጥፋቸውም! 参见章节 |