መዝሙር 80:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ሕዝቤስ ቃሌን ሰምተውኝ ቢሆን፥ እስራኤልም በመንገዴ ሄደው ቢሆን፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ዕሪያ ከዱር ወጥቶ ያበለሻሻታል፤ በሜዳ የሚንጋጋ እንስሳ ሁሉ ይበላታል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 አጥርዋን ለምን አፈረስህ? መንገድ አላፊም ሁሉ ይቀጥፋታል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 የዱር እርያዎች ይረጋግጡአታል፤ የበረሓ አራዊትም ይመገቡአታል። 参见章节 |