መዝሙር 79:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በኤፍሬምና በብንያም በምናሴም ፊት ኀይልህን አንሣ፥ እኛንም ለማዳን ና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 የባሪያዎችህን ሬሳ ለሰማይ ወፎች፣ የቅዱሳንህንም ሥጋ ለምድር አራዊት፣ ምግብ አድርገው ሰጡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 የባርያዎችህንም በድኖች ለሰማይ ወፎች መብል አደረጉ፥ የጻድቃንህንም ሥጋ ለምድር አራዊት፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 የሕዝብህን ሬሳ ለሰማይ ወፎችና የታማኞችህን ሥጋ ለአራዊት ምግብ አድርገው ሰጡ። 参见章节 |