መዝሙር 79:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 አጥርዋን ለምን አፈረስህ? መንገድ አላፊም ሁሉ ይበላታል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ጌታ ሆይ፤ ጎረቤቶቻችን በአንተ ላይ የተዘባበቱትን መዘባበት፣ ሰባት ዕጥፍ አድርገህ አስታቅፋቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 አቤቱ፥ የተዘባበቱብህን መዘባበታቸውን ለጎረቤቶቻችን ሰባት እጥፍ በብብታቸው ክፈላቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ጌታ ሆይ! ጐረቤቶቻችን በአንተ ላይ ስለ ተዘባበቱ በሰባት እጥፍ ተበቀላቸው። 参见章节 |