መዝሙር 78:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 አቤቱ፥ እስከ መቼ ለዘለዓለም ትቈጣለህ? ቅንዐትህም እንደ እሳት ይነድዳል? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ለያዕቆብ ሥርዐትን መሠረተ፤ በእስራኤልም ሕግን ደነገገ፤ ልጆቻቸውንም እንዲያስተምሩ፣ አባቶቻችንን አዘዘ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ለልጆቻቸው ያስታውቅ ዘንድ ለአባቶቻችን ያዘዘውን ምስክር በያዕቆብ አቆመ፥ በእስራኤልም ሕግን ሠራ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እርሱ ሥርዓትን ለያዕቆብ ልጆች ዐወጀ፤ ለእስራኤልም ሕግን መሠረተ፤ ልጆቻቸውንም እንዲያስተምሩ የቀድሞ አባቶቻችንን አዘዛቸው። 参见章节 |