መዝሙር 78:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የእስረኞች ጩኸት ወደ ፊትህ ይግባ፤ እንደ ክንድህም ታላቅነት የተገደሉትን ሰዎች ልጆች ጠብቃቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እርሱ የሠራውን ሥራ፣ ያሳያቸውንም ድንቅ ነገር ረሱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 መልካም ሥራውንና ያሳያቸውን ተኣምራቱን ረሱ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ያሳያቸውን ተአምራት ሁሉ እና ያደረገውን መልካም ነገር ሁሉ ረሱ። 参见章节 |