መዝሙር 77:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የኤፍሬም ልጆች ቀስታቸውን ገትረው ይወጉ ነበር። በሰልፍ ቀን ወደ ኋላ ተመለሱ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 እግዚአብሔር ቸርነቱን ዘነጋ? ወይስ ከቍጣው የተነሣ ርኅራኄውን ነፈገ?” ሴላ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ለዘለዓለምስ ርኅራኄው ተቈረጠችን? የሰጠውስ ቃል ኪዳን ለዘመናት አልቆአልን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እግዚአብሔር ምሕረት ማድረጉን ረስቶአልን? ቊጣውስ ርኅራኄውን ገታውን?” 参见章节 |