መዝሙር 77:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ባሕርን ከፍሎ አሳለፋቸው፤ ውኆችን እንደ ረዋት ውኃ አቆመ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 አምላክ ሆይ፤ መንገድህ ቅዱስ ነው፤ እንደ አምላካችን ያለ ታላቅ አምላክ ማን ነው? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በምግባርህም ሁሉ እናገራለሁ፥ ሥራህንም አሰላስላለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 አምላክ ሆይ፥ አንተ የምታደርገው ሁሉ ቅዱስ ነው፤ እንደ አንተ ያለ ታላቅ አምላክ ማነው? 参见章节 |