መዝሙር 77:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ሕዝቤ ሆይ፥ ሕጌን አድምጡ፥ ጆሮአችሁንም ወደ አፌ ቃል አዘንብሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ድምፄን ከፍ አድርጌ ወደ እግዚአብሔር ጮኽሁ፤ ይሰማኝም ዘንድ ወደ አምላክ ጮኽሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለመዘምራን አለቃ፥ ስለ ኤዶታም፥ የአሳፍ መዝሙር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እርሱ ይሰማኝ ዘንድ ድምፄን ከፍ አድርጌ ወደ እግዚአብሔር እጮኻለሁ፤ አሁንም ድምፄን ከፍ አድርጌ እጮኻለሁ። 参见章节 |