መዝሙር 76:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የድሮውን ዘመን ዐሰብሁ፤ የዘለዓለሙን ዓመታት ዐሰብሁ፤ አነበብኹም፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ልበ ሙሉ የሆኑት ተዘርፈዋል፤ አንቀላፍተውም ተኝተዋል፤ ከኀያላኑም መካከል፣ እጁን ማንቀሳቀስ የቻለ የለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አንተ በዘለዓለም ተራሮች ሆነህ በድንቅ ታበራለህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ጀግኖች ወታደሮች የማረኩትን ተቀሙ፤ እጃቸውንም ማንሣት አቅቶአቸው የመጨረሻ እንቅልፍ አንቀላፉ 参见章节 |