መዝሙር 76:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በመከራዬ ቀን እግዚአብሔርን ፈለግሁት፤ እጆቼም በሌሊት በፊቱ ናቸው፥ ጠላቶቼም አልረገጡኝም። ነፍሴ ግን ደስታን አጣች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ድንኳኑ በሳሌም፣ ማደሪያውም በጽዮን ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 እግዚአብሔር በይሁዳ ታወቀ፥ ስሙም በእስራኤል ታላቅ ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ቤቱን በሳሌም (ኢየሩሳሌም) አደረገ፤ በጽዮንም ተራራ ላይ ይኖራል። 参见章节 |