መዝሙር 75:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ልበ የዋሃንን ሁሉ ያድን ዘንድ፥ እግዚአብሔር ለፍርድ በተነሣ ጊዜ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 እኔ ግን ይህን ለዘላለም ዐውጃለሁ፤ ለያዕቆብም አምላክ ዝማሬ አቀርባለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ጽዋ በጌታ እጅ ነውና፥ ኃይለኛ የወይን ጠጅ ሞላበት፥ ከዚህ ወደዚያ አገላበጠው፥ ነገር ግን አተላው አልፈሰሰም፥ የምድር ክፉዎች ሁሉ ይጠጡታል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እኔ ግን ስለ ያዕቆብ አምላክ ከመናገር ስለ ክብሩም ከመዘመር ከቶ አልቈጠብም። 参见章节 |