መዝሙር 75:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 አንተ በዘለዓለም ተራሮች ሆነህ በድንቅ ታበራለህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እብሪተኛውን፣ ‘አትደንፋ’፤ ክፉውንም ‘ቀንድህን ከፍ አታድርግ እለዋለሁ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ምድርና በእርሷ ውስጥ የሚኖሩት ሁሉ ይናወጣሉ፥ እኔም ምሰሶችዋን አጠናሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ትዕቢተኞችን ‘አትታበዩ’ ክፉዎችን ‘አታምፁ’ እላቸዋለሁ፤ 参见章节 |