መዝሙር 74:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እግዚአብሔር ፈራጅ ነውና ይህን ያዋርዳል ይህንም ያከብራል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 መቅደስህን አቃጥለው አወደሙት፤ የስምህንም ማደሪያ አረከሱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 መቅደስህን በእሳት አቃጠሉ፥ የስምህንም ማደሪያ በምድር ውስጥ አረከሱ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 መቅደስህን አፍርሰው በእሳት አቃጠሉት፤ ስምህ የሚጠራበትን ቦታ በመሬት ላይ ጥለው አረከሱት። 参见章节 |