መዝሙር 74:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ክብር ከምሥራቅ ወይም ከምዕራብ ወይም ከምድረ በዳ የለምና፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ጥበበ እድ ያጌጠውን ሥራ ሁሉ፣ በመጥረቢያና በመዶሻ ሰባበሩት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እንዲሁ በመጥረቢያና በመዶሻ ሰበሩአት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የግድግዳዎችዋን ጌጣ ጌጦች በመጥረቢያና በመዶሻ ሰባበሩ። 参见章节 |