መዝሙር 74:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ቀንዳችሁን እስከ አርያም አታንሡ፥ በእግዚአብሔር ላይ ዐመፃን አትናገሩ።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 በጫካ መካከል ዛፎችን ለመቍረጥ፣ መጥረቢያ የሚያነሣ ሰው መሰሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በላይኛው መግቢያ ውስጥ፥ በዱር፥ በመጥረቢያ እንጨቶችን የሚቆርጡ ሰዎችን ይመስላሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እነርሱ እንጨቶችን በመጥረቢያ እንደሚቈርጡ የደን እንጨት ቈራጮችን ይመስላሉ። 参见章节 |