መዝሙር 74:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ኃጥኣንን አልኋቸው፥ “አትበድሉ” የሚበድሉትንም አልኋቸው፥ “ቀንዳችሁን አታንሡ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ጠላቶችህ በመገናኛ ስፍራህ መካከል ደነፉ፤ አርማቸውንም ምልክት አድርገው በዚያ አቆሙ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ጠላቶችህ በአደባባይህ ላይ አገሡ፥ ለድል ምልክት ዐላማቸውን አኖሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ጠላቶችህ “ድል አደረግን” ብለው በቤተ መቅደስህ ውስጥ ይደነፋሉ፤ በዚያም የድል ምልክት የሆነውን ዐርማቸውን ተክለዋል። 参见章节 |