መዝሙር 73:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ይህን ፍጥረትህን ዐስብ። ጠላት እግዚአብሔርን ተገዳደረው። ሰነፍ ሕዝብም ስሙን አስቈጣ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 በርግጥ በሚያዳልጥ ስፍራ አስቀመጥሃቸው፤ ወደ ጥፋትም አወረድሃቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በድጥ ስፍራ አስቀመጥኻቸው፥ ወደ ጥፋትም ጣልኻቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 በሚያዳልጥ ስፍራ ታኖራቸዋለህ፤ ወድቀው እንዲጠፉም ታደርጋቸዋለህ። 参见章节 |