መዝሙር 73:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 አንተ የምድር ዳርቻዎችን ሁሉ ሠራህ፤ በጋንና ክረምትን አንተ አደረግህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ይኸውም ወደ አምላክ መቅደስ እስክገባ፣ መጨረሻቸውንም እስካይ ድረስ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ወደ እግዚአብሔር መቅደስ እስክገባ ድረስ፥ ፍጻሜአቸውንም እስካስተውል ድረስ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ወደ መቅደስህ እስክገባ ድረስ ምንም ማወቅ አልቻልኩም፤ ወደ መቅደስህ በገባሁ ጊዜ ግን በክፉዎች ላይ ምን እንደሚደርስባቸው ተረዳሁ። 参见章节 |