መዝሙር 73:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ቀኑ የአንተ ነው፥ ሌሊቱም የአንተ ነው፤ አንተ ፀሐይንና ጨረቃን ፈጠርህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ይህን ነገር ለመረዳት በሞከርሁ ጊዜ፣ አድካሚ ተግባር መስሎ ታየኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 አውቅም ዘንድ አሰብሁ፥ ይህ ግን በፊቴ ችግር ነበረ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ይህን ለመረዳት ኅሊናዬን አነቃሁ፤ ነገር ግን በጣም አስቸጋሪ ሆኖ አገኘሁት። 参见章节 |