መዝሙር 72:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ልባቸው ለቀና ለእስራኤል እግዚአብሔር እጅግ ቸር ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እግዚአብሔር ሆይ፤ ፍትሕን ለንጉሥ፣ ጽድቅህንም ለንጉሥ ልጅ ዐድል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ስለ ሰሎሞን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አምላክ ሆይ! ለንጉሡ ትክክለኛ ፈራጅነትን ለንጉሡም ልጅ ጽድቅህን ስጥ። 参见章节 |