መዝሙር 71:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ተራሮችና ኮረብቶች የሕዝብህን ሰላም ይቀበሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ምን ጊዜም የምሸሽበት፣ መጠጊያ ዐለት ሁነኝ፤ አንተ ዐለቴ ምሽጌ ነህና፣ ታድነኝ ዘንድ ትእዛዝህ ይውጣ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ሁልጊዜ የምጠጋበት ዓለት ሁነኝ፥ ጠንካራ መሸሸጊያ፥ ዓለቴና መጠጊያዬ አንተ ነህና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በምሄድበት ቦታ ሁልጊዜ አንተ ኀያል አምባዬ ሁን፤ አንተ ኀያል አምባዬና ምሽጌ ስለ ሆንክ በትእዛዝህ አድነኝ። 参见章节 |