መዝሙር 69:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እኔ ድሃና ምስኪን ነኝ፤ እግዚአብሔርም ይረዳኛል፤ ረዳቴ መጠጊያዬም አንተ ነህ፥ አቤቱ አምላኬ አትዘግይ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ቂልነቴን ታውቃለህ፤ በደሌም ከአንተ የተሰወረ አይደለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በከንቱ የሚጠሉኝ ከራሴ ጠጉር በዙ፥ በዓመፅ ያሚያሳድዱኝ ጠላቶቼ በረቱ፥ በዚያን ጊዜ ያልቀማሁትን መለስሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 አምላክ ሆይ! ሞኝነቴን አንተ ታውቃለህ፤ ኃጢአቴ ከአንተ የተሰወረ አይደለም። 参见章节 |