መዝሙር 68:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 አንተ የቀሠፍኸውን እነርሱ ተከትለዋልና፥ በቍስሌም ላይ ቍስልን ጨመሩብኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 እግዚአብሔርን በጉባኤ አመስግኑት፤ ከእስራኤል ምንጭ የተገኛችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 አለቆች ቀደሙ፥ መዘምራንም ተከተሉ፥ ከበሮን በሚመቱ በቈነጃጅት መካከል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 እነርሱም፦ “በሕዝቡ ጉባኤ መካከል አምላክን አመስግኑ! በእስራኤል ጉባኤ መካከል እግዚአብሔርን አመስግኑ!” ይላሉ። 参见章节 |