መዝሙር 68:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በመብሌ ውስጥ ሐሞትን ጨመሩ፥ ለጥማቴም ሆምጣጤን አጠጡኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 በርግጥ እግዚአብሔር የጠላቶቹን ራስ፣ በኀጢአታቸውም የሚጸኑትን ሰዎች ጠጕራም ዐናት ይፈነካክታል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 አምላካችንስ የሚያድን አምላክ ነው፥ ከሞት ማምለጫውም ከጌታ ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 በእርግጥ እግዚአብሔር የጠላቶቹን ራስ ይቀጠቅጣል፤ በጠጒር የተሸፈነ አናታቸውን ይሰባብራል።” 参见章节 |