መዝሙር 68:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ነፍሴን ተመልክተህ ተቤዣት፤ ስለ ጠላቶችም አድነኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ወደ ላይ ዐረግህ፤ ምርኮ አጋበስህ፤ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ፤ አንተ በዚያ ትኖር ዘንድ፣ ከዐመፀኞችም ሳይቀር፣ ከሰዎች ስጦታን ተቀበልህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የእግዚአብሔር ሠረገላዎች የብዙ ብዙ ሺህ ናቸው፥ ጌታ በመቅደሱ በሲና በመካከላቸው ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 እግዚአብሔር አምላክ ሆይ፥ ወደ ላይ ወደ መኖሪያህ በወጣህ ጊዜ ምርኮን ይዘህ ሄድክ፤ ከዐመፀኞች እንኳ ሳይቀር ከሰዎች ሁሉ ምርኮን ተቀበልክ። 参见章节 |