መዝሙር 66:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አቤቱ፥ አሕዛብ ያመሰግኑሃል፥ አሕዛብ ሁሉ ያመሰግኑሃል። አሕዛብ ደስ ይላቸዋል፥ ሐሤትም ያደርጋሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት፤ “ሥራህ እንዴት ግሩም ነው! ጠላቶችህ ከኀይልህ ታላቅነት የተነሣ፣ በፊትህ ይርዳሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት፦ “ሥራህ እንዴት ግሩም ነው፥ ኃይልህ ብዙ ሲሆን ጠላቶች ዋሹብህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እንዲህም በሉት፤ “ሥራህ እንዴት ድንቅ ነው! ኀይልህ እጅግ ታላቅ በመሆኑ ጠላቶችህ በፍርሃት በፊትህ ይሸማቀቃሉ። 参见章节 |