መዝሙር 65:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ባሕርን የብስ አደረጋት፥ ወንዙንም በእግር ተሻገሩ፤ በዚያ በእርሱ ደስ ይለናል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ተራሮችን በብርታትህ መሠረትህ፤ ኀይልንም ታጥቀሃል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በምድር ዳርቻ ሁሉና በሩቅ ባሕር ውስጥ ላሉ ተስፋቸው የሆንህ አምላካችንና መድኃኒታችን ሆይ፥ በጽድቅ፥ በድንቅ ነገሮች መለስክልን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በኀይልህ ተራራዎችን አጽንተሃል፤ ብርታትንም ታጥቀሃል። 参见章节 |