መዝሙር 64:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የዐመፀኞች ነገር በረታብን፤ ኀጢአታችንንስ አንተ ይቅር ትላለህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እነርሱ ምላሳቸውን እንደ ሰይፍ ይስላሉ፤ መርዘኛ ቃላቸውንም እንደ ፍላጻ ያነጣጥራሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ከክፉዎች ደባ፥ ከዓመፀኞችም ብዛት ሰውረኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እነርሱ ምላሳቸውን እንደ ሰይፍ ይስላሉ፤ እጅግ የከፋ ቃላትን እንደ ፍላጻ አነጣጥረው ይወረውራሉ። 参见章节 |