መዝሙር 63:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እግዚአብሔርም ከፍ ከፍ ይላል። መቅሠፍታቸው እንደ ልጆች ሕንፃ ሆነ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 አንተ ረዳቴ ነህና፣ በክንፎችህ ሥር ተጠልዬ በደስታ እዘምራለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በመኝታዬም አስብሃለሁ፥ በማለዳም ስለ አንተ አሰላስላለሁ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 አንተ ረዳት ስለ ሆንከኝ በጥበቃህ ሥር ተጠልዬ፥ በደስታ እዘምራለሁ። 参见章节 |