መዝሙር 63:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ጻድቅ በእግዚአብሔር ደስ ይለዋል፥ በእርሱም ይታመናል፤ ልባቸውም የቀና ሁሉ ይከብራሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ለሰይፍ ዐልፈው ይሰጣሉ፤ የቀበሮዎችም ምግብ ይሆናሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 እነርሱ ግን ነፍሴን ለከንቱ ፈለጓት፥ ወደ ምድር ጥልቅ ይገባሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 በሰይፍ ይገደላሉ፤ ሬሳቸውንም ቀበሮዎች ይበሉታል። 参见章节 |