መዝሙር 62:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ኀይልህንና ክብርህን ዐውቅ ዘንድ እንዲሁ በመቅደስ ውስጥ ተመለከትሁህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ዐለቴና መድኀኒቴ እርሱ ብቻ ነው፤ መጠጊያዬም እርሱ ነው፤ ከቶም አልናወጥም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ነፍሴ በጸጥታ እግዚአብሔርን ትጠብቅ የለምን? መድኃኒቴ ከእርሱ ዘንድ ናትና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ያለ እርሱ የሚጠብቀኝና የሚያድነኝ የለም፤ መከላከያዬም እርሱ ስለ ሆነ ከቶ አልናወጥም። 参见章节 |