መዝሙር 62:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አምላኬ፥ አምላኬ፥ ወደ አንተ እገሠግሣለሁ፤ ነፍሴ አንተን ተጠማች፥ እንጨትና ውኃ በሌለበት ምድረ በዳ ሥጋዬን ለአንተ እንዴት ልዘርጋልህ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ነፍሴ ዕረፍት የምታገኘው በእግዚአብሔር ብቻ ነው፤ ድነቴም የሚመጣልኝ ከርሱ ዘንድ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለመዘምራን አለቃ፥ ስለ ኤዶታም፥ የዳዊት መዝሙር 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 የሚያድነኝ እርሱ ብቻ ስለ ሆነ፥ እግዚአብሔርን በትዕግሥት እጠባበቃለሁ። 参见章节 |