መዝሙር 61:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እርሱ አምላኬ መድኃኒቴም ነውና፤ እርሱ ረዳቴ ነውና፥ አልታወክም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 የንጉሡን ዕድሜ አርዝምለት፤ ዘመኑንም እስከ ብዙ ትውልድ ጨምርለት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አቤቱ፥ አንተ ስእለቴን ሰምተሃልና፥ ስምህንም ለሚፈሩ ርስትን ሰጠሃቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በንጉሡ ዕድሜ ላይ ብዙ ዓመቶች ጨምርለት፤ ለብዙ ዘመንም እንዲኖር አድርገው! 参见章节 |