መዝሙር 60:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በድንኳንህ ለዘለዓለም እኖራለሁ፤ በክንፎችህ ጥላም እጋረዳለሁ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ነገር ግን ከቀስት እንዲያመልጡ፣ ለሚፈሩህ ምልክት አቆምህላቸው። ሴላ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ምድርን አናወጥሃት አወክሃትም፥ ተናውጣለችና ቁስልዋን ፈውስ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ከጠላት መሣሪያ ማምለጥ እንዲችሉ፥ የሚፈሩህ አይተው የሚጠነቀቁበትን ምልክት ሰጠሃቸው። 参见章节 |