መዝሙር 59:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ገለዓድ የእኔ ነው፥ ምናሴም የእኔ ነው፤ ኤፍሬም የራሴ መጠጊያ ነው። ይሁዳ ንጉሤ ነው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ከአፋቸው የሚወጣውን ተመልከት፤ ሰይፍ በከንፈራቸው ላይ አለ፤ “ማን ሊሰማን ይችላል?” ይላሉና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ማታ ይመለሱ እንደ ውሾችም ያላዝኑ፥ በከተማም ይዙሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ከአፋቸው የሚወጣውን ተመልከት፤ ምላሳቸው እንደ ተሳለ ሰይፍ ነው፤ ነገር ግን ማንም የሚሰማቸው አይመስላቸውም። 参见章节 |