መዝሙር 59:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በመከራችን ረድኤትን ስጠን፥ በሰውም መታመን ከንቱ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ጋሻችን ጌታ ሆይ፤ አትግደላቸው፤ አለዚያ ሕዝቤ ይረሳል፤ በኀይልህ አንከራትታቸው፤ ዝቅ ዝቅም አድርጋቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የአምላኬ ቸርነቱ ይገናኘኛል አምላኬ በጠላቶቼ ላይ ያሳየኛል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 መከታችን እግዚአብሔር ሆይ! ወገኖቼ የአንተን ተበቃይነት እንዳይረሱ፥ አትግደላቸው፤ ነገር ግን በኀይልህ በትናቸው፤ አዋርዳቸውም። 参见章节 |