መዝሙር 56:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ክብሬ ይነሣ፥ በበገናና በመሰንቆ ይነሣ፤ እኔም ማልጄ እነሣለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ሰቈቃዬን መዝግብ፤ እንባዬን በዕቃህ አጠራቅም፤ ሁሉስ በመዝገብህ የተያዘ አይደለምን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 መቼም አታድናቸውም! አቤቱ አሕዛብን በቁጣ ጣላቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 የመንከራተት ቀኖቼን ቈጥረሃል፤ እንባዎቼንም በጠርሙስ ውስጥ አስቀምጠሃል፤ እያንዳንዳቸውንም መዝግበሃል። 参见章节 |