መዝሙር 55:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በምንም ምን አታድናቸውም፤ አሕዛብን በመዓትህ ትጥላቸዋለህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እነሆ፤ ኰብልዬ በራቅሁ፣ በምድረ በዳም በሰነበትሁ ነበር፤ ሴላ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በርሬ ዐርፍ ዘንድ እንደ ርግብ ክንፍን ማን በሰጠኝ! 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ወደ ሩቅ ስፍራ ተጒዤ መኖሪያዬን በበረሓ ባደረግሁ ነበር። 参见章节 |