መዝሙር 55:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ሁልጊዜ ቀኑን ሁሉ ጠላቶች ረገጡኝ፥ የሚዋጉኝ በዝተዋልና ፈራሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ወደ እኔ ተመልከት፤ መልስልኝም። በውስጤ ታውኬአለሁ፤ ተናውጬአለሁም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አቤቱ፥ ጸሎቴን አድምጥ፥ ልመናዬንም ቸል አትበል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 የልቤ ጭንቀት ሰላም ስላልሰጠኝ እባክህ፥ አድምጠህ መልስ ስጠኝ። 参见章节 |