መዝሙር 54:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ተመልከተኝ፥ ስማኝም፤ አዘንሁ፥ ደነገጥሁ፥ ተናወጥሁም፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እግዚአብሔር ሆይ፤ ጸሎቴን ስማልኝ፤ የአፌንም ቃል አድምጥ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ዜፋውያን መጥተው ለሳኦል፦ እነሆ ዳዊት በእኛ ዘንድ ተሸሽጓል ብለው በነገሩት ጊዜ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 አምላክ ሆይ! ጸሎቴን ስማ! ቃሌንም አድምጥ። 参见章节 |