መዝሙር 52:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 መድኀኒትን ከጽዮን ለእስራኤል ማን ይሰጣል? እግዚአብሔር የሕዝቡን ምርኮ በመለሰ ጊዜ፥ ያዕቆብ ደስ ይለዋል እስራኤልም ሐሤትን ያደርጋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ጻድቃን ይህን አይተው ይፈራሉ፤ እንዲህ እያሉም ይሥቁበታል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የሚያጠፋ ቃልን ሁሉ፥ የሽንገላ ምላስን ወደድህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የእግዚአብሔር ሰዎችም ይህን አይተው ይፈራሉ፤ እንዲህ እያሉ ይሳለቃሉ፤ 参见章节 |