መዝሙር 52:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሕዝቤን እንጀራን እንደ መብላት የሚበሉ ግፍ አድራጊዎች ሁሉ አያውቁም እግዚአብሔርንም አይጠሩትም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 አንተ አታላይ አንደበት ሆይ፤ ጐጂ ቃላትን ሁሉ ወደድህ! 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 አንደበትህ ጥፋትን ያስባል፥ እንደ ተሳለ ምላጭ ሽንገላን አደረግህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 አንተ አታላይ ሰው ሰዎችን የሚጐዳ ቃል መናገር ትወዳለህ! 参见章节 |